መዝሙር 119:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ፣ አንተ ሥርዐትን አዝዘሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕጎችህን በሚገባ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ሕጎችህን ሰጥተኸናል፤ በታማኝነት እንድንታዘዛቸውም ነግረኸናል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ በረሃ ቋያ የኀያል ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። 参见章节 |