መዝሙር 118:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሰውን መከታ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሰው ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በሰው ከመመካት ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ፤ ለዘለዓለም አትጣለኝ። 参见章节 |