መዝሙር 118:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እግዚአብሔር ሆይ፤ እባክህ አድነን፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እባክህ አሳካልን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፥ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እግዚአብሔር ሆይ! እባክህ አድነን! እግዚአብሔር ሆይ! እባክህ ሁሉ ነገር የተሟላ እንዲሆን አድርግልን! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሰውነቴ ወደ ምድር ተጣበቀች፤ እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ። 参见章节 |