መዝሙር 118:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እግዚአብሔር ይህን አድርጓል፤ ይህም ለዐይናችን ድንቅ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ይህች ከጌታ ዘንድ ሆነች፥ ለዓይናችንም ድንቅ ናት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ይህም የእግዚአብሔር ሥራ ነው፤ ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አለቆች ደግሞ ተቀምጠው እኔን አሙኝ፤ ባሪያህ ግን ፍርድህን ያሰላስል ነበር። 参见章节 |