መዝሙር 118:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ጻድቃን በርሷ በኩል ይገባሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይህች የጌታ ደጅ ናት፥ ወደ እርሷ ጻድቃን ይገባሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ይህ የእግዚአብሔር በር ነው፤ ጻድቃን በእርሱ ይገባሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ነፍሴ ሁልጊዜ ፍርድህን እጅግ ናፈቀች። ትዕቢተኞችን ገሠጽኻቸው፥ 参见章节 |