መዝሙር 115:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አምላካችንስ በላይ በሰማይ ነው፥ የፈቀደውን ሁሉ አደረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አምላካችን በሰማይ ነው፤ እርሱ የፈቀደውን ሁሉ ያደርጋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እከፍለዋለሁ? 参见章节 |