መዝሙር 114:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እናንተ ተራሮች እንደ አውራ በግ፣ ኰረብቶችም እንደ ጠቦት ለምን ዘለላችሁ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እናንተም ተራሮች፥ እንደ አውራ በጎች፥ ኮረብቶችስ፥ እንደ ጠቦቶች ለምን ዘለላችሁ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እናንተ ተራራዎች፥ ስለምን እንደ አውራ በጎች ፈነጫችሁ? እናንተስ ኰረብቶች፥ ስለምን እንደ በግ ግልገል በየቦታው ዘለላችሁ? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እግዚአብሔር ሕፃናትን ይጠብቃል፤ ተቸገርሁ እርሱም አዳነኝ። 参见章节 |