መዝሙር 111:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የእጁ ሥራ እውነተኛና ቅን ነው፤ ሥርዐቱም ሁሉ የታመነ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የእጆቹ ሥራ እውነትና ፍርድ ናቸው፥ ትእዛዛቱም በሙሉ የታመኑ ናቸው፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የሚያደርገው ሁሉ እውነትና ትክክል ነው፤ ትእዛዞቹም የታመኑ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከክፉ ነገርም አይፈራም፤ በእግዚአብሔር ለመታመን ልቡ የጸና ነው። 参见章节 |