መዝሙር 110:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ጌታ በቀኝህ ነው፤ በቍጣውም ቀን ነገሥታትን ያደቅቃቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታ በቀኝህ፥ ነገሥታትን በቁጣው ቀን ይቀጠቅጣቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር በቀኝህ ነው፤ በሚቈጣበት ጊዜ ነገሥታትን ድል ነሥቶ ይሰባብራቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለሚፈሩት ምግብን ሰጣቸው፤ ኪዳኑንም ለዘለዓለም ያስባል። 参见章节 |