መዝሙር 109:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ክፉ ሰው በላዩ ሹም፤ ከሳሽም በቀኙ ይቁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በላዩ ክፉ ሰውን ሹም፥ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በእርሱ ላይ የሚፈርድ ዐመፀኛ ዳኛ ሠይም አንዱም ሰው እንዲከስሰው አድርግ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአሕዛብ መካከል ይፈርዳል፥ ሬሳዎችንም ያበዛል፤ በምድር ላይ የብዙዎችን ራሶች ይቀጠቅጣል። 参见章节 |