መዝሙር 109:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በጥላቻ ቃል ከብበውኛል፤ ያለ ምክንያትም ጥቃት አድርሰውብኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጥላቻ ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም አጠቁኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በጥላቻ ዙሪያዬን ከበቡኝ፤ ያለ ምክንያትም አደጋ ጣሉብኝ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቀዳማዊ፦ በኀይል ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን ከአንተ ጋር ነበር፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። 参见章节 |