መዝሙር 108:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በእግዚአብሔር ክንደ ብርቱ እንሆናለን፤ ጠላቶቻችንን የሚረጋግጥልን እርሱ ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በጥቃታችን ድረስልን፥ የሰውም ማዳን ከንቱ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ እናሸንፋለን፤ እርሱ ጠላቶቻችንን ያዋርዳቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ልጆቹም ይጥፉ፤ በአንዲት ትውልድ ስሙ ትጥፋ። 参见章节 |