መዝሙር 108:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔር ሆይ፤ የጣልኸን አንተ አይደለህምን? አምላክ ሆይ፤ ከሰራዊታችንም ጋራ አትወጣም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ወደ ጽኑ ከተማ ማን ይወስደኛል? እስከ ኤዶምያስ ድረስስ ማን ይመራኛል? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አምላክ ሆይ! አንተ ጥለኸናል፤ ከሠራዊታችንም ጋር ወደ ጦር ሜዳ መውጣት ትተሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ባለ ዕዳም ገንዘቡን ሁሉ ይበርብረው፥ የደከመበትንም ሁሉ ባዕድ ይበዝብዘው። 参见章节 |