መዝሙር 107:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ተራቡ፤ ተጠሙ፤ ነፍሳቸውም በውስጣቸው ዛለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ተራቡ፥ ተጠሙም፥ ነፍሳቸውም ዛለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ተርበውና ተጠምተው ስለ ነበር፥ ተስፋ ቈረጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እግዚአብሔርም በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ አለ፥ ክብሩም በምድር ሁሉ ላይ ነው። 参见章节 |