መዝሙር 107:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስለዚህ በጕልበት ሥራ ልባቸውን አዛለ፤ ተዝለፈለፉ፤ የሚደግፋቸውም አልነበረም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልባቸው በድካም ተዋረደ፥ ተሰናከሉ የሚረዳቸውም አጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በከባድ ሥራ እንዲጨነቁ አደረጋቸው፤ የሚረዳቸውም ባለማግኘታቸው ተሰናክለው ወደቁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በመከራችን ረድኤትን ስጠን፤ በሰውም መታመን ከንቱ ነው። 参见章节 |