መዝሙር 106:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከዚያም በኋላ መልካሚቱን ምድር ናቁ፤ የተስፋ ቃሉንም አላመኑም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የምትወደደውን ምድር ናቁ፥ በቃሉም አልታመኑም፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ስላልተማመኑ መልካሚቷን ምድር ናቁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እነርሱ የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በጥልቅም ያለችውን ድንቁን ዐወቁ። 参见章节 |