መዝሙር 106:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ክብራቸው የሆነውንም ሣር በሚበላ፣ በበሬ ምስል ለወጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሣርም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የእግዚአብሔርንም ክብር ሣር በሚበላ እንስሳ ምስል ለወጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ቃሉን ልኮ ፈወሳቸው፥ ከጥፋታቸውም አዳናቸው። 参见章节 |