መዝሙር 106:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እርሱም የለመኑትን ሰጣቸው፤ ዳሩ ግን የሚያኰሰምን ሕመም ሰደደባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የለመኑትንም ሰጣቸው፥ ለነፍሳቸው ግን ክሳትን ላከ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እርሱ የለመኑትን ሁሉ ሰጣቸው፤ ነገር ግን የሚያመነምን በሽታ አመጣባቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የእግዚአብሔርን ምሕረት ለሰው ልጆችም ያደረገውን ድንቁን ንገሩ፤ 参见章节 |