መዝሙር 106:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከዚህ በኋላ የተስፋ ቃሉን አመኑ፤ በዝማሬም አመሰገኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዚያን ጊዜ በቃሉ አመኑ፥ ምስጋናውንም ዘመሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከዚህ በኋላ በተስፋ ቃሉ አመኑ፤ የምስጋናም መዝሙር ዘመሩለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልባቸው በመከራ ደከመ፤ ታመሙ የሚረዳቸውንም አጡ። 参见章节 |