መዝሙር 106:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ባላንጦቻቸውን ውሃ ዋጣቸው፤ ከእነርሱም አንድ አልተረፈም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ያሳደዱአቸውንም ውኃ ዋጣቸው፥ ከእነርሱም አንድ አልቀረም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ጠላቶቻቸውን ግን ውሃው አሰጠማቸው፤ ከእነርሱ አንድ እንኳ በሕይወት የቀረ አልነበረም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእግዚአብሔርን ቃል ስለ አማረሩ፥ የልዑልንም ምክር ስለ አስቈጡ፥ 参见章节 |