መዝሙር 104:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የአንበሳ ግልገሎች ምግብ ፍለጋ ይጮኻሉ፤ የሚበሉትንም ከእግዚአብሔር ይሻሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የአንበሳ ግልገሎች ለመንጠቅ ይጮኻሉ፥ ከእግዚአብሔርም ምግባቸውን ይሻሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እግዚአብሔር የሚያዘጋጀውን ምግብ ሲያድኑ የአንበሳ ደቦሎች ያገሣሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የቤቱ ጌታም አደረገው፥ በገንዘቡ ሁሉ ላይ ገዢ አደረገው፥ 参见章节 |