መዝሙር 104:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ደግሞም የእግዚአብሔር ዛፎች፣ እርሱ የተከላቸውም የሊባኖስ ዝግባዎች ጠጥተው ይረካሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የጌታ ዛፎች እርሱም የተከላቸው የሊባኖስ ዝግባዎች ይጠግባሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እግዚአብሔር የተከላቸው የሊባኖስ ዛፎች በቂ ዝናብ ያገኛሉ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በምድር ላይ ራብን አመጣ፥ የእህልን ኀይል ሁሉ አጠፋ። 参见章节 |