መዝሙር 103:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እርሱ ሁልጊዜ በደልን አይከታተልም፤ ለዘላለምም አይቈጣም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሁልጊዜም አይከስም፥ ለዘለዓለምም አይቈጣም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ዘወትር የሚገሥጽ አይደለም፤ ቊጣውም ለዘለዓለም አይቈይም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንዳያልፉትም ድንበር አደረግህላቸው፥ ምድርን ይከድኑ ዘንድ እንዳይመለሱ። 参见章节 |