መዝሙር 103:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሕይወትሽን ከጥፋት ጕድጓድ የሚያድን፣ ምሕረትንና ርኅራኄን የሚያቀዳጅሽ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በፍቅርና በርኅራኄ የሚከልልሽ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ወደ መቃብር ከመውረድ ይጠብቀኛል፤ በፍቅርና በምሕረትም ይባርከኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መላእክቱን መንፈስ፥ አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርጋቸው። 参见章节 |