መዝሙር 101:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጠማማ ልብ ከእኔ ይርቃል፤ ለክፋትም ዕውቅና አልሰጥም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጠማማ ልብም ከእኔ ይርቃል፥ ክፉን አላውቀውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ጠማማ ልብ ያላቸው ሰዎች ከእኔ ይራቁ፤ ከክፋትም ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ተቀሠፍሁ ልቤም እንደ ሣር ደረቀ። እህል መብላት ተረስቶኛልና 参见章节 |