መዝሙር 100:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የምስጋና መዝሙር። ምድር ሁሉ፥ ለጌታ እልል በሉ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በምድር ላይ የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ለእግዚአብሔር “እልል!” በሉ! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ምሕረትንና ፍርድን እዘምርልሃለሁ። 参见章节 |