ምሳሌ 9:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በዚያ የሚያልፉትን፣ መንገዳቸውን ይዘው የሚሄዱትን ትጣራለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ለመጥራት፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሥራቸውን በቅንነት እየሠሩ በመንገድ የሚያልፉትን ሁሉ እንዲህ እያለች ትጣራለች፦ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ትጠራለች። 参见章节 |