ምሳሌ 8:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የምናገረው ጠቃሚ ነገር ስላለኝ አድምጡኝ፤ ቀና ነገር ለመናገር ከንፈሮቼን እከፍታለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ክቡር ነገርን እናገራለሁና ስሙ፥ ከንፈሮቼም ቅን ነገርን ለመናገር ይከፈታሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የምናገረው ቁም ነገር ስላለኝ አድምጡ፤ ከአንደበቴ ትክክለኛ ነገር ይወጣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የተወደደች ነገርን እናገራለሁና ስሙ፤ ከከንፈሮቼም ቅን ነገርን አወጣለሁ፤ 参见章节 |