ምሳሌ 8:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣ መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በኮረብታ ላይ በመንገድ አጠገብ በጎዳና መካከል ትቆማለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በመንገድ አጠገብ በሚገኙ ኰረብቶችና በመንገድ መገናኛዎች ላይ ትቆማለች፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በተራሮች ጫፍ ላይ ናትና፥ በጎዳና መካከልም ትቆማለች። 参见章节 |