ምሳሌ 7:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ና፤ እስኪነጋ በጥልቅ ፍቅር እንርካ፤ በፍቅር ራሳችንን እናስደስት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ና፥ እስኪ ነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ፥ በተወደደ መተቃቀፍም ደስ ይበለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ና ሌሊቱን ሙሉ በፍቅር እንርካ፤ በመተቃቀፍም ደስ ይበለን! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ና፥ እስኪነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ። በመልካም መተቃቀፍም ደስ ይበለን። 参见章节 |