ምሳሌ 6:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አንድ ሰው እግሮቹ ሳይቃጠሉ፣ በፍም ላይ መሄድ ይችላልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በፍም ላይ የሚሄድ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግሩስ ሳይቃጠል ፍም ረግጦ ለመሄድ የሚችል ሰው አለን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ወይም በፍም ላይ የሚሄድ፥ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? 参见章节 |