ምሳሌ 6:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ለመሆኑ ልብሱ ሳይቃጠል፣ በጕያው እሳት መያዝ የሚችል ሰው አለን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በጉያው እሳትን የሚታቀፍ፥ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በጉያው እሳት ይዞ ልብሱ የማይቃጠልበት ሰው አለን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በጕያው እሳትን የሚታቀፍ፥ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? 参见章节 |