ምሳሌ 4:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤ የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እግሮችህ በቀና መንገድ ላይ ይራመዱ። መንገድህም ሁሉ ይቃናልሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለእግርህ ቀና መሄጃ ሥራ፥ መንገዶችህንም አቅና። 参见章节 |