ምሳሌ 4:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከሁሉ አስበልጠህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት ምንጭ እርሱ ነውና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ልብ የሕይወት ምንጭ ስለ ሆነ ልብህን ከሁሉ ነገር አስበልጠህ ጠብቀው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ልብህን አጥብቀህ ጠብቅ፥ የሕይወት መገኛ ከእርሱ ነውና። 参见章节 |