ምሳሌ 4:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስትሄድ ርምጃህ አይሰናከልም፤ ስትሮጥም አትደናቀፍም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በሄድህ ጊዜ እርምጃህ አይታገድም፥ ብትሮጥም አትሰናከልም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በጥበብ ብትራመድ እርምጃህ አይታገድም፤ ብትሮጥም አትሰናከልም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብትሄድ ፍለጋህ አይጠፋም፤ በሮጥህም ጊዜ አትሰናከልም። 参见章节 |