ምሳሌ 3:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 በክፉ ሰው አትቅና፤ የትኛውንም መንገዱን አትምረጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በግፈኛ ሰው አትቅና፥ መንገዱንም ሁሉ አትምረጥ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በግፈኞች ሰዎች አትቅና፤ ክፉ ሥራቸውንም አትከተል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከክፉ ሰዎች ዘንድ ሽሙጥን ገንዘብ አታድርግ፥ በመንገዳቸውም አትቅና። 参见章节 |