Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 3:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 እግዚአብሔር መታመኛህ ይሆናልና፤ እግርህንም በወጥመድ ከመያዝ ይጠብቃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ጌታ መታመኛህ ይሆናልና፥ እግርህም እንዳይጠመድ ይጠብቅሃልና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 እግዚአብሔር መታመኛህ ሆኖ በወጥመድም ከመያዝ ይጠብቅሃል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይኖራልና፥ እግሮችህም እንዳይነዋወጡ ያቆማቸዋልና።

参见章节 复制




ምሳሌ 3:26
7 交叉引用  

ንጽሕናህ መታመኛህ፣ ቀና አካሄድህም ተስፋህ አይደለምን?


እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።


እርሱ ከዐዳኝ ወጥመድ፣ ከአሰቃቂ ቸነፈር ያድንሃልና።


እግዚአብሔርን የሚፈራ ጽኑ ዐምባ አለው፤ ልጆቹም መጠጊያ ይኖራቸዋል።


እርሱ የታማኝ አገልጋዮቹን እግር ይጠብቃል፤ ክፉዎች ግን በጨለማ ውስጥ ይጣላሉ። “ሰው በኀይሉ ድል አያደርግም፤


跟着我们:

广告


广告