Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 29:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 አገልጋይ በቃል ብቻ ሊታረም አይችልም፤ ቢያስተውለውም እንኳ በጀ አይልም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 አገልጋይ በቃል ብቻ አይገሠጽም፥ ቢያስተውል እንኳ አይመልስምና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 አንድን አገልጋይ በቃል በመገሠጽ ብቻ ለማረም አይቻልም፤ የምትለው ነገር ቢገባው እንኳ አይታዘዝም።

参见章节 复制




ምሳሌ 29:19
5 交叉引用  

አገልጋዬን ብጣራ፣ በአንደበቴም ብለምነው፣ አይመልስልኝም።


ለፈረስ ዐለንጋ፣ ለአህያ መሸበቢያ፣ ለሞኝ ጀርባም በትር ይገባዋል።


ራእይ በሌለበት ሕዝብ መረን ይሆናል፤ ሕግን የሚጠብቅ ግን የተባረከ ነው።


በችኰላ የሚናገርን ሰው ታያለህን? ከርሱ ይልቅ ሞኝ ተስፋ አለው።


ባሪያ ሲነግሥ፣ ሰነፍ እንጀራ ሲጠግብ፣


跟着我们:

广告


广告