ምሳሌ 28:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከአባት ከእናቱ ሰርቆ፣ “ይህ ጥፋት አይደለም” የሚል የአጥፊ ተባባሪ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከአባቱና ከእናቱ እየሰረቀ፦ “አላጠፋሁም” የሚል የአጥፊ ሰው ባልንጀራ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ከአባቱና ከእናቱ ሰርቆ “ኃጢአት አላደረግሁም” የሚል ሰው ከማንኛውም አጥፊ ሰው የተሻለ አይደለም። 参见章节 |