Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 26:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 በሌሎች ጠብ ጥልቅ የሚል መንገደኛ፣ የውሻ ጆሮ እንደሚይዝ ሰው ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 በማይመለከተው ገብቶ የሚሟገት፥ ውሻን በጆሮው እንደሚይዝ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 በማይመለከትህ ነገር መከራከር በመንገድ የሚተላለፈውን የውሻ ጆሮ እንደ መያዝ ይቈጠራል።

参见章节 复制




ምሳሌ 26:17
7 交叉引用  

ክፉ ሰው ዐመፅን ብቻ ይፈልጋል፤ በርሱም ላይ ጨካኝ መልእክተኛ ይላክበታል።


የሞኝ ከንፈር ጠብ ያመጣበታል፤ አፉም በትር ይጋብዛል።


ከጠብ መራቅ ለሰው ክብሩ ነው፤ ቂል ሁሉ ግን ለጥል ይቸኵላል።


ትንታግ ወይም የሚገድል ፍላጻ እንደሚወረውር እብድ፣


ምንም ጕዳት ሳያደርስብህ፣ ያለ ምክንያት ሰውን አትክሰስ።


ኢየሱስም፣ “አንተ ሰው፤ በእናንተ ላይ ፈራጅ ወይም ዳኛ ያደረገኝ ማነው?” አለው።


跟着我们:

广告


广告