ምሳሌ 24:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ክፋት የሚያውጠነጥን፣ “ተንኰለኛ” ይባላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ክፉ ለማድረግ የሚያውጠነጥን፥ ተንኰለኛ ይባላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ዘወትር ክፋትን ለማድረግ የሚያሤር ሁሉ “ተንኰለኛ” የሚል የቅጽል ስም ይወጣለታል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን በአንድነት ያስባሉ፥ ሰነፎችንም ድንገት ሞት ያገኛቸዋል። 参见章节 |