ምሳሌ 24:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ግፈኛ ተስፋ የለውምና፤ የክፉዎችም መብራት ድርግም ብላ ትጠፋለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለክፉ ሰው የወደፊት ተስፋ የለውምና፥ የክፉዎች መብራት ይጠፋልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ዐመፀኛ ሰው “ወደ ፊት ይህን አገኛለሁ” ብሎ ተስፋ የሚያደርገው ነገር የለውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ዘመኑ ለክፉዎች አይሆንምና የኃጥኣንም መብራት ይጠፋልና። 参见章节 |