ምሳሌ 23:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 በባሕር ላይ የተኛህ፣ በመርከብ ምሰሶ ጫፍ ላይ የተጋደምህ ትመስላለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በባሕር ውስጥ እንደ ተኛ ትሆናለህ፥ በመርከብም ምሶሶ ላይ እንደ ተኛ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 በባሕር ውስጥ ያለህና ማዕበል ከሚያንገላታት መርከብ ምሰሶ ላይ የተወዳጀህ ይመስልሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በጥልቅ ባሕር ውስጥ እንደሚተኛ ትሆናለህ፥ በብዙ ማዕበል ውስጥም እንደሚቀዝፍ። 参见章节 |