ምሳሌ 23:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ባዕድ ሴት ጠባብ ጕድጓድ፣ አመንዝራም ሴት ዐዘቅት ናትና፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሴተኛ አዳሪ የጠለቀች ዐዘቅት ናትና፥ ዘማዊትም ሴት የጠበበች ጉድጓድ ናትና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ሴትኛ ዐዳሪዎችና ባለጌ ሴቶች እንደ ጒድጓድ ወጥመድ ወደ ሞት የሚያደርሱ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አመንዝራ ሴት የተነደለች ማድጋ ናት፥ ሌላዪቱም ሴት የጠበበች ጕድጓድ ናት። 参见章节 |