ምሳሌ 23:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ልጅን ከመቅጣት ወደ ኋላ አትበል፤ በአርጩሜ ብትገርፈው አይሞትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ልጅን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታው አይሞትምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ልጅን በሥነ ሥርዓት ከመቅጣት አትቦዝን፤ በአርጩሜ ብትመታው አይሞትም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሕፃናትን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታቸው አይሞቱምና። 参见章节 |