ምሳሌ 23:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልብህን ለምክር ስጥ፥ ጆሮህንም እንዲሁ ለእውቀት ቃላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 አእምሮህን በትምህርት ላይ፥ ጆሮህንም ዕውቀትን በመስማት ላይ አውላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልብህን ለተግሣጽ ስጥ፥ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል አዘጋጅ። 参见章节 |