ምሳሌ 22:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የቀድሞ አባቶችህ ያስቀመጡትን፣ የጥንቱን የወሰን ምልክት አታፋልስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አባቶችህ የሠሩትን የቀድሞውን የድንበር ምልክት አታፋልስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 የቀድሞ አባቶችህ ያኖሩትን የወሰን ምልክት አትለውጥ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አባቶችህ የሠሩትን የቀድሞውን ድንበር አታፍርስ። 参见章节 |