ምሳሌ 22:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 አለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ ራስህም ትጠመድበታለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 መንገዱን ተምረህ፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳታገኝህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የእርሱን ጠባይ ከተማርክ አትላቀቅም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 መንገዱን እንዳትማር፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳያገኝህ። 参见章节 |