ምሳሌ 21:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ክፉ ሰው ክፋትን አጥብቆ ይመኛል፤ ባልንጀራውም ከርሱ ዘንድ ርኅራኄን አያገኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የኀጥእ ነፍስ ክፉን ትመኛለች፥ በፊቱም ባልንጀራው ሞገስን አያገኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ዐመፀኞች ዘወትር ክፋትን ማድረግ ይወዳሉ፤ ለማንም ሰው ርኅራኄ የላቸውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የኀጢአተኛ ነፍስ በአንድ ሰው እንኳ ይቅር አትባልም። 参见章节 |