ምሳሌ 19:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሀብት ብዙ ወዳጅ ታፈራለች፤ ድኻን ግን ወዳጁ ገሸሽ ያደርገዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ባለጠግነት ብዙ ወዳጆች ይጨምራል፥ የድሀ ወዳጅ ግን ከእርሱ ይርቃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሰው በሀብቱ ብዙ ወዳጆችን ያፈራል፤ ድኾችን ግን ያሉአቸው ጥቂት ወዳጆች እንኳ ይከዱአቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ባለጠጋ ብዙ ወዳጆችን ይጨምራል፤ ድሃ ግን ያን ያለውን ያጣል። 参见章节 |